ተልዕኮ
05-04-2026 21:11pmየከተማችን የገቢ አቅም በማሳደግ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን በመከላከል ዘመናዊ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አሰባሰብና አወጋገድ ስርዓት በመዘርጋት እና የከተማ ግብርና በማስፋፋት ለከተማችን የሚመጥን መሰረተ ልማት በመዘርጋት ለወጣቱ የስራ ዕድል በመፍጠር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ
ይህ መረጃ 22 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
