ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ያልከፈላችሁ ቅጣትና ወለድ ታስቦ እስከ ሰኔ 30/10/2017 ዓ/ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ከሰኔ 30 በኋላ በህግ አግባብ የምንጠይቅ መሆኑን አናሳስባለን
የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት     
             ከ ዘመድ ቢረዳ Adem / 21-06-2025 16:14pm
ለኗሪዎችና ለኢንቨስትመንት ምቹ, ጽዱ ውብ እና አረንጓዴ ሙጃ ከተማን በመፍጠር እና በኢኮኖሚያዊ በማህበራዊ እና በሁለንተናዊ መልኩ የነቃ የከተማ ማህበረሰብ መገንባት     
  20-06-2025 15:57pm
የከተማችን የገቢ አቅም በማሳደግ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን በመከላከል ዘመናዊ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አሰባሰብና አወጋገድ ስርዓት በመዘርጋት እና የከተማ ግብርና በማስፋፋት ለከተማችን የሚመጥን መሰረተ ልማት በመዘርጋት ለወጣቱ የስራ ዕድል በመፍጠር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ     
  20-06-2025 15:56pm
Social media contacts