Latest Post * ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ * የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የድህረ ገጽ አገልግሎት መጠቀም ጀመረ። * የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የመረጃ ዲጂታላይዜሽን ስራ ተሰርቷል

የተለያዩ ርዕሶችን ለመመልከት ክስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ







በብዛት የተነበበ(የታየ)  ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ

ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ያልከፈላችሁ ቅጣትና ወለድ ታስቦ እስከ ሰኔ 30/10/2017 ዓ/ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ከሰኔ 30 በኋላ በህግ አግባብ የምንጠይቅ መሆኑን አናሳስባለን የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት     

            zoneadmin ON21-06-2025 16:14pm

በብዛት የተነበበ(የታየ)  የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የድህረ ገጽ አገልግሎት መጠቀም ጀመረ።

የድህረ ገጽ አገልግሎትን በመጠቀም ለህብረተሰባችን ልዩ ልዩ አገልግሎት እንሰጣለን ከህብረተሰቡ ሀሳብ አስተያየት እንቀበላለን የባለ ይዞታወች መለያ እንፈጥራለን ባለ ይዞታዎች በመለያቸው በመግባት የይዞታ ፋይላቸውን ማውረድ ይችላሉ ከፋይላቸውጋ ያለውን እንቅስቃሴ በቀላሉ መከታተል የሚችሉበትን መንገድ ፈጥረናል የማስታወቂያ አገልግሎትም በዚሁ ድህረገጽ አካተናል።


            zoneadmin ON20-06-2025 21:41pm

በብዛት የተነበበ(የታየ)  የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የመረጃ ዲጂታላይዜሽን ስራ ተሰርቷል

በግዳን ወረዳ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የሙጃ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የይዞታ ፋይልን ሙሉ በሙሉ በዲጂታል የመረጃ ቋት አስገብቷል። ለዚህም ስራ ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት በመሳተፍ ስራው የተፋጠነ ሲሆን ተሰርቶ ሲጠናቀቅም አገልግሎቱ በሚገባ ጠቃሚ መሆኑን በመረዳት ስራውን እንስራ በሚል ሀሳብ በቁርጠኝነት በመነሳት የፋይል ማዘመኑን ስራ በስኬት ተጠናቋል     

            zoneadmin ON20-06-2025 21:36pm

ከዋና ስራ አስኪያጁ ምንም አይነት መረጃ ገና አልተለቀቀም!

1 ራዕይ

ለኗሪዎችና ለኢንቨስትመንት ምቹ, ጽዱ ውብ እና አረንጓዴ ሙጃ ከተማን በመፍጠር እና በኢኮኖሚያዊ በማህበራዊ እና በሁለንተናዊ መልኩ የነቃ የከተማ ማህበረሰብ መገንባት     

  20-06-2025 15:57pm

2ተልዕኮ

የከተማችን የገቢ አቅም በማሳደግ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን በመከላከል ዘመናዊ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አሰባሰብና አወጋገድ ስርዓት በመዘርጋት እና የከተማ ግብርና በማስፋፋት ለከተማችን የሚመጥን መሰረተ ልማት በመዘርጋት ለወጣቱ የስራ ዕድል በመፍጠር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ     

  20-06-2025 15:56pm

Social media contacts